ከጓደኛዬ ባል አረገዝኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025

Комментарии • 205

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 Год назад +262

    To the girl who got pregnant by her best friend‘s fiancé: tell your best friend. She deserves so much better than to marry that man. If you let her marry him without her knowing the truth, this will be even a bigger betrayal than it already is. To be honest, I think you should’ve told her way earlier, regardless if you were gonna get pregnant or not. If you are religious, ask God for forgiveness and for his guidances. Also ask your friend for forgiveness. Tell your family about your pregnancy and take care of yourself and your baby. You can only look forward and pray that God‘s with you. A lot of people are gonna judge you in the comments, but that won’t help you so don’t listen to them. What you really have to do is take responsibility for your actions. Please try to make up for everything as much as you can. May God be with you!

    • @CodeWithMMB
      @CodeWithMMB Год назад +5

      ይህ እውነት አሪፍ መፍትሄ ነው እነዚህ ሁለቱ ዝርክር ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው የሚባለው:: The innocent girl እውነታውን አውቃ የታመነ ባል ይሰጣታል :: ይህንን ውሳኔ ከወዲሁ ካሳወቁ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

    • @ElshadayAdugna
      @ElshadayAdugna Год назад +6

      yeah even if u can’t do anything pls don’t punish her by letting her to marry the guy who pragnanted u so dear ayzosh god has its own purpose berchi ❤️‍🩹❤️‍🩹

    • @Heytherett
      @Heytherett Год назад

      Yesssssss👊👊👊👊👊👊👊👊

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад

      😒አኦ እናድናት ከ ነዚህ ውስላታ የ ውዳጄ ጠላት በ ጀርባ የሚውጉት ናቸው 😒😒

    • @motiyoanes733
      @motiyoanes733 Год назад

      The truth shall set u free,

  • @bamyezi7485
    @bamyezi7485 Год назад +45

    አባቱ ትክክል ነህ ቤተሰቦችህን ባሉበት ማትቀበል ና መርዳትህን ማትቀበል ከሆነ ተዋት በጣም ሚያናደኝ ነገር ወንድ ልጅ ሲያገባ ቤተሰቡን የሚረሳው ነገር ነው እርዳ ግዴታህ ነው ። ባላንስ አድርገህ ተራመድ መቼም ቢሆን ግን ቤተሰብህን ከመደገፍ ወደኃላ እንዳትል

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 Год назад +39

    ከጓደኛዋ `ባል` ላረገዘችው ልጅ ..... እንዴትም ይፈጠር እንዴት፣ ሆኗልና እንደኔ መፍትሄ ሚመስለኝ ንስሀ ግቢ ከቻልጽ ጓደኛሽን ከባሉዋ ጭምር የጋራ የሀኡማኖት ኣባት ጋር ሄዳችሁ እንዲያስታርቋችሁ ለማድረግ ሞክሪ
    ፈጣሪ ይቅር ስለሚልሽ ራስሽን ይቅር ለማለት ዝግጁ ሁኚ
    የተፈጠረው ልጅ ላንቺ ስህተት ወይም ክስተት ያመጣው ቢመስልሽም ፈጣሪ ግን ያየው ነውና በልጁ ህይወት ጥሩ ማትሆኑለት ከመሰለሽ ለማደጎ ስጪው ሳያጣሽ ሚገባውንም ሳያጣ መኖር ሚችልበትን ሁኔታ ኣመቻቺለት። ታማኝ የሀይማኖት አባትጋ ከሄድሽ ለዚ ምክር ይሰጡሻል በርግጠኝነት!
    አይዞሽ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c Год назад +11

    እኔ ቤተሰብን የማትቀበል ሚስት ዘላለም ፈተና ነው የምትሆነው::ወይ እስዋን ወይም ቤተሰብዋን መምረጥ አለበት:: ቤተሰብን የማትፈልግ ሴት የቤተሰብ ትርጉም ያልገባት ስለሆነ አሁኑኑ ውሳኔህን አስተካክል ወንድሜ:: እናንተ ስንቱ በእንደዚህ አይነት ማንነቱን አጥቶ እንደሚኖር አታቁም::

  • @tsige8325
    @tsige8325 Год назад +14

    የኃይጣት መጅመሪያ ወይንም ምክንያት መጠጥ እንደሆነ ማወቅ አለብን እስከ ምስክር መጠጣት ወይም እራስን እስከ መርሳት መጠጣት ውድቀት ነው አቅማችንን እንወቅ ሰለዚህ ከመደባበቅ ይልቅ ሳስታችሁም ተነጋግራቹ ፍርዱን ለሷ ተውላት ነው የምለው በእኔ ግምት ።

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Год назад +5

    እህ?....ሳላስበው ልወዳችሁ ነው እንዴ?...ሆ!...ገና ማዬት ከጀመርኩ 2ኛ ቀኔ ነው!....ማሂ; ያንቺን ነገር ግን አልቻልኩም; ማሪያምን!...ወደጎን ልዩን ስታያት የአይንሽ ውበት: your colour, free from any Artificial ቅራቅንቦ...n every thing. ❤❤❤

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ❤ ልዩ ማሂ ተናፍቃቹዋል እንኳ ደና መጣቹ ❤ ያረገዘቹ ሴት ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ መቼም ምን ይባላል

  • @binitube7699
    @binitube7699 Год назад +23

    ማርገዛን ጎደኝዋ ማወቅ አለባት ከተጋቡ በውሀላ ካወቀች መፋታታቸው አይቀርም ስለዛ ቀድማ ትንገራቸው

  • @fayza703
    @fayza703 Год назад +4

    ስወዳችሁኮ ቃላት የለኝም እናተን ሳይ እራሴን ና ጉዋደኛየን እንደማይ ነው ውስጤ የሚያምነው ክፉ አይንካችሁ የኔ ሉኡሎች❤❤❤

  • @dawitsolomon3454
    @dawitsolomon3454 Год назад +8

    አማራ ምን ይላል መሰለሽ ..... the way how Mahi said it 😂😂😂😂😂😂😂 I can’t

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 Год назад +16

    I appreciate your input and wise advice, Leyu & Mahi! I mostly agree with you comments and appreciate you both always. In today's first case story, I'm afraid I must disagree with your comment to the brother. His discussion to drop the marriage would be proper because his girlfriend does not respect his family. The idea of a man neglecting his parents once he married needs to be stopped. Especially in our brother's situation, his girlfriend's family is well off and may not need the attention to be supported financially, but that is not the case with his family. Love should never cancel out the need to give due attention, especially to parents who need assistance. Do your due diligence and help your parent; indeed, you will find someone who accepts your commitment to your parents soon. Keep it up Leyu & Mahi!

    • @mmn6040
      @mmn6040 Год назад

      ለምን በ አማርኛ አትፅፉም እዉቀት አይደለም😮

    • @nebiyoutesfaye4800
      @nebiyoutesfaye4800 Год назад

      Sorry, I wish I can write!@@mmn6040

    • @motiyoanes733
      @motiyoanes733 Год назад

      ​@@mmn6040because its easy to articulate an idea and to write fast in smart phones my friend.

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless Год назад +2

    አንባቢ ናቹ ያስታዉቃል ! appreciate that !

  • @alemayehuurga9757
    @alemayehuurga9757 Год назад +4

    please ሴቶች ሁልግዜ የራሳችሁን ቤተሰብ ቢቻ መርዳት አታስቡ ባላችሁም ቤተሰብ አለው አሳድገውታል መርዳት ግድ አለበት ይህ ሴቶች የምታደርጉት መጥፎ ባህል ነው

  • @Terakitube_21
    @Terakitube_21 Год назад +23

    የት ከርማቹ ነው ስራ አ እንዴ የያዝነው

    • @Nana1-i9k
      @Nana1-i9k Год назад +3

      Eko❤😂😂😂

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 Год назад +8

    Hateful comments are not acceptable in Liyu&Mahi community please leave us toxic people!

  • @wintayohannes5880
    @wintayohannes5880 Год назад +5

    መጠጥ ድፍረት ብቻ ነዉ ሚሰጠው...... ሌላው ቀድሞ ዉስጣቸው የታሰበ ነዉ

  • @TmnitAnbesie
    @TmnitAnbesie Год назад +1

    The besmam weweld wemenfes kdus...😮 part of leyu and amhara mn ylal...of mahi geday nw😂😂❤❤

  • @RomanSiraj-vy1kt
    @RomanSiraj-vy1kt Год назад +2

    Mahi gn you so smart ❤

  • @hanaalemu4171
    @hanaalemu4171 Год назад +3

    I think she should tell her bestfreind...she deserves a better man and a better best freind

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Год назад +2

    For the question, I believe you grew but she didn’t.
    She can have conversation how the future will be, but I believe it is good for your both to receive blessing from your parents who worked so hard to bring you this far. Set a budget monthly for your parents.
    Also ask God, pray about it
    Separation is an option unless you guys are married.
    Dating is season of learning about each other.

  • @dulatilahun1605
    @dulatilahun1605 Год назад

    አባቴ ቤተሰብህን የማታከብር ሴት በፍፁም በሰላም አታኖርህም ዛሬ ነገ ሳትል ከልብህ አመስግነህ ተለያት። በግዜ ማነቱዋን ስላሳየችህ መመስገን አለባት። እሱዋም ሰላም አትሰጥህም ቤተሰቦችህም ሰላም አይሰጡህም። ቤተሰብህን የምትወድ እና የምታከብር ካገኘህ መልካም አለበለዚያ ግን ገና ልጅ ነህ ለቤተሰቦችህ ማድረግ ያለብህን ትንሽ ነገር አድርገህ ትዳር ላይ ትደርሳለህ ፣ ያኔ እግዚአብሔር የተባረከችውን ይሰጥሀል። ይቺ ሴት ተማሪ እያለህን ም አስከፍተሀታል ትቅርብህ። በሰላም ሸኛት

  • @Soliyana-i3t
    @Soliyana-i3t Год назад +2

    እስቲ ስለ introvertoch አንድ አንድ በሉ በ love ዙሪያ 1 video ስሩ

  • @Nicollettebiziki-jx9zq
    @Nicollettebiziki-jx9zq 6 месяцев назад +1

    I know this may be toxic but, to the girl who gets pregnant from her bestfreinds bf, just boost your confidence and go forward to him then tell him that your pregnant. . Then if he tells you he will not acept it tell him that u will tell the whole family about this unless he start providing for his child. So about your bestfreind she did not deserve a husband that cheats on her with her best freind while he is telling her that he wants to marry her and a freind who is in touch with her bf.. Lancim bion fekregnaw lay mimaget wend mnm ayseralshm so Finantialy kedegefesh lelawn mewetat mokri.

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 Год назад +4

    The last girl. I don’t agree with what they said. The more u stay the more attached u get the harder the pain to leave. It will get toxic and leave u broken hearted. Believe me it’s not easy to hv your heart broken. If he wants you he has to man up and show it.

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 Год назад +4

    Never never never never !!!!!! ሴት ነኝ ግን ልክ አደለችም ፌሚኒስት አትሁኑ ቤተሰብ ሁሌም መጀመሪያ ነው እንኳን በንቀት ቀርቶ አትርዳ ማለት አትችልም መርዳት ግዴታው ነው ቤተሰቡ ሀላፊነቱ ናቸው ገቢ ከሌላቸው

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 Год назад +5

    ብዙ ሴቶች አሉ መረዳት የለበትን ቤተሰብ ቤቷ ባይጎልም የማትቀበል ስላወሩት ብቻ የሚፈታ ችግር አደለም መጀመሪያ የመስጠት ፐርሰናሊቲ ሊኖረን ይገባል

    • @nejunejuti7233
      @nejunejuti7233 Год назад

      ገና ሳይጀመር አንደዛ ማለቶ ጥሩ አይደለም ከገባች በሆላ ከጎደልባት ያኔ ማስተካከልነው አኛ ሴቶች ከተላን ጠላን ነዉ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +5

    ግን ዝብላችሁ እያርገዛችሁ አማክሩኝ የምትሉት በጤናችሁ ነው እነማሂን እማክራችሁ አልተኛችሁ 😂

  • @DANIROM87
    @DANIROM87 Год назад +4

    ይደብራል ሰው ጨንቆት solution ሲጠይቃቹ ጭራሽ maind torches ከምር ይደብራል፣ ካልሆነ እንደዚህ አይነት ላይ ባትሰሩ ካልሆነ Fairless ነው የምትናገሩት ማርያምን😮

  • @meronteshale-pf5mj
    @meronteshale-pf5mj Год назад +2

    እንደቤተሰብ የኑሮ ደረጃ ይወሰናል ምንም አቅም ከሌላቸው ሙሉ ሀላፊነት የሱ ይሆናል

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Год назад +4

    እኔም ከስንት ጊዜ በኋላ መጣሁ i was ur loyal follower but u cant keep ur promises and ur not scheduled.....thats why follower የሚቀንሰው አስቡበት

  • @FikremaryamEndaykefagn
    @FikremaryamEndaykefagn Год назад

    😅egna ly tftatalachua ? yichamachu confidence 100%, I Like it.

  • @SaronDriba
    @SaronDriba Год назад +1

    የአኔ አናት ነገሮች ጭራሽ አየባሱ ነው የሚሄዱት ባይጋቡ በፊት ሁሉንም ነገር ተናገሪ የሚወለደውም ልጅ ባላጠፋው ጥፋት መቀጣት የለበትም

  • @meseretaddis3263
    @meseretaddis3263 Год назад +2

    ሲጀመር የጎደኛዋን ባል መጀመሪያም ትፈልገዉ ነበር ሰክሬ ምክንያት አይሆንም ሌባ በሎት ያረገችዉን እያወቀች አራትት ወር መጠበቅ ምን ይሉታል

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d Год назад +2

    ለማማከር ምን ያህል ብቁ ናቹህ ?????
    ከአስር ስምንት እሰጣቹሀለሁ
    ነፃነታቹህ ግን ከአስር አስር
    ይመቻቹህ

  • @DagneDemissie
    @DagneDemissie Год назад

    ልዩየ በጣም ነው የማፈ......

  • @ኢትዮጵያየእኝናት

    እህት አማሞች ናቹ? የት አገር ናቹ? ድሪደዋ🤣🤣😂😂አልገባኝም

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 Год назад

    Menednew ye hulu wefret ere dub dub belu tenkesakesu enji letenam true aydelum gena belejnetachu 🙏

  • @mariatadesse4097
    @mariatadesse4097 Год назад +1

    mahiyeeeeee betam nw ymwdesh ymr astsasbesh erashu much love

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Год назад +5

    What do you mean introvert has work?🤔
    Introverts charge or energized by being with themselves
    Extrovert charged being with others, socially
    Introvert doesn’t mean being quite of shy.
    Let’s not label people with knowing who they are.

  • @Trtdscb_684
    @Trtdscb_684 Год назад +1

    I wanna know his side of story to his planning marriage eko ke best friendua gar adro what's he think ?

  • @selamwondemu7601
    @selamwondemu7601 Год назад +3

    ye crushu part lmn tkorte ayy mahi sele keble 😅 kalsh behuala yelm😢

  • @solomongebre-x3l
    @solomongebre-x3l Год назад

    እንደዉ እናንተ ምንድን ናችሁ በሞቴ በጣም ሙልቅቅቅቅ አላችሁ ይህንን ግንድላ የሚያክል ሰዉነት ፊሪዳ በለዉ

  • @ferazergirmay992
    @ferazergirmay992 Год назад

    ልዩዬ 😊

  • @eyrusi
    @eyrusi Год назад

    እንዴት ነቹ ሰወደቹ እኮ ዉዶቼ እሰት አንደ በሉኝ በጎደኝናት ቡዙም አልቆዬንም ethiopa እያለዉ አረት ወሪ በ አረት ወሪ ቡዙ ደሰ ያምል ግዜ አሰልፈናል ለግኝሺ በምለኝ ሰዓት አልገኝም በሰረ ምክንያት ሰለግንኙናት ፍቀደኘ አይደለዉም አዲካም ሴት ነሸ ይለኘል ሌላ ደግም ካ ሌሎች ሰት ገረ ያወደደረኛል ጨወተ ትችለለች ይለኘል ጨወተ ምን እንደ ሆኔ ግረ ገበኝ አንዲ በሉኝ ልተዎዉ ሰሊ አይተወኝ ነበረ እኔ ካ አንዲ አመት ቦሃለ መጋበት እፈልገለዉ ሰለዉ ማሰትሬቴን ማጨረሰ አለብኝ አሌኝ እሸ አልኩና ወደ አረብ ሀገረ መጠዉ እዘ ሆኜ ግን ካተወሰኔ ግዜ ቦሀለ ፀበዩ አየተቀያሬ ማጠ ምን የህል ግዜ ቀረሸ ይለኘል እሪግጥ ሁለት አመት ከ ሁለት ወሬ ነዉ አሁን የ ሆኔ ወረቀት ሰዎቼ ሰየሰሩልኝ ቆዩ 7 ወሪ ብቸ ጠብቀኝ ሰለዉ አግብቼ ጠብቅሸለዉ አለኝ ካ ዘገኝ አንደ ወሪ ይሆናል imo እንደሌ አፕልኬሸን እንደሌ ዲሌት አደረጌ ሁለት አመት ጠብቆ ትንሸ ወሪ ሰቀረ ዘገኝ ምን ትሉኘለቹ ዉዶቼ

  • @YidneHaile
    @YidneHaile 6 месяцев назад

    እንዴት እዴት ነው ሚያረጋቹ

  • @OBSIIULEEHAYUTII2323
    @OBSIIULEEHAYUTII2323 Год назад +2

    Jirtuu ijoolee bareeduu❤❤

  • @melkamubeyene2571
    @melkamubeyene2571 Год назад

    የፈጣሪ ሰጦታነው እውነቱን ይነጋገሩ እና ታሳድገው ሚሲቱም ማወቅ አለባት

  • @eyushawel7978
    @eyushawel7978 Год назад +3

    the 2nd story if you regret, nisha gibi. beterefe gin your friend deserves to know everything. so, tell her.

  • @senayitgirma4707
    @senayitgirma4707 Год назад +3

    Mahi abhrot ga aychesh am afraid to say hi but u are so cute ✨😭

  • @semhalseid
    @semhalseid 4 месяца назад

    Maryamn betam nw ymwdachu❤

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 Год назад +103

    ብቀሩ እምትጎዱት እናተ ናቻሁ

    • @haymiwt4453
      @haymiwt4453 Год назад +5

      bruh😂😂

    • @hayusadiq3423
      @hayusadiq3423 Год назад +15

      ናቻሁ ሳይሆን ናችሁ በይ መጀመሪያ መፃፍ ቻይ 😒

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 Год назад

      @@hayusadiq3423 ደናቁርት አማረኛ ልታስተምሪኝ ነው ቅኔ ከሚዘረፍበት ነው የተወለድኩት አሺቃባጭ ምን ተሳሳትኩ ለራሳቸው ነው እሚቀርባቸው

    • @neima2690
      @neima2690 Год назад

      😂😂😂😂​@@hayusadiq3423

    • @ephratanahom
      @ephratanahom Год назад +4

      Man eyachew tebalk/sh hoo

  • @RedAb-v6n
    @RedAb-v6n Год назад

    ምንድን ነው ማስተማር የፈለጋችሁት🤔

    • @mmn6040
      @mmn6040 Год назад

      ፓለቲካ ፈለክ?😂😁

    • @RedAb-v6n
      @RedAb-v6n Год назад

      @@mmn6040 ፖለቲካማ በገፍ አለኝ።
      ለጥያቄ ቀና መልስ ስጥ/ጪ ካልቻክ/ሽ አይቶ ማለፍ ነው።

  • @asnakenigussie4839
    @asnakenigussie4839 Год назад

    ስታምሩ ቀበጦች

  • @apllestor5684
    @apllestor5684 Год назад +4

    Guy's btam nw yemwedachu gen i have something to say about story 1 what if he's ur brother who's the only one support ur family so what u Guy's think & doing this kind of sister in law maybe u waiting for school payment or give for ur mom yebet asbeza so for me he's right 🙄

  • @YoYoTube-h9m
    @YoYoTube-h9m Год назад

    ሲጀመር ይሄ የቤስት ፍሬንድ ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ብልግናቸውን ለመሸፈን ዘና ፈታ የሚያደርገውን መጠጥ እንደምክንያት መጠቀም ተገቢ አይደለም እና ዋናው ሀሳቤ ምንድነው ቢያንስ አንድ ጥሩ ነገር ስሪ ለጓደኛሽ ንገሪያት ያው ልትገልሽም ስለምትችል ንሰሀ ግቢ በተረፈ

  • @etsubwondesen9565
    @etsubwondesen9565 Год назад +1

    Heyy leyu and mahi betam nw mewedachu gn eyasdebrachun nw i think betam lazy eyehonachu nw followersachu still lewt yelwem me personally kezi belay endemtseru endemtchelu akalew gn sebeb tabezalachu ezi lay bedenb seru ena demo new idea add argubet only story becha atargut becha Please bedemb seru betam nw mekorabachu i known u can i swear etebkalew be adis idea endemtemetu becha u know love u guys so much thank u❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @hani5276
    @hani5276 Год назад +5

    ልዮዬ ሁሌም ታንብብ 🎉

  • @lifeexample5078
    @lifeexample5078 10 месяцев назад

    ማሂ🍒 ልዩ ትዳር ተይዞ ቤተሰቤን አስተዳድር አለው አይሰራም ሁለቱም የምችሉትን ሊያደርጉ ይችላሉ እንጂ ማስተዳደር አይችሉም አለቀ በተረፈ ከፈቀዳቹልኝ ልሳማቹ🍇🍒

  • @EyarusalemNegash
    @EyarusalemNegash Год назад

    Maryamen endat endemewedachuu.chershe tefetachu demo vidiowen asaterachehut😢demo kahun behuwala leyuya tanebelen mahii demo eseske sament yaleshewen temechetognal

  • @Bilalwerku-fw4py
    @Bilalwerku-fw4py 11 месяцев назад

    እሱ ወንድ ስለሆነ ቤተሰብ በሱ መጦር ይፈልጋሉ እስዋ ግን ብራዘሮቻ ይኖራሉ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад

    ማንም ሴት ከወላጆቼ በላይ ልትሆን አትችልም መረዳት ካለባቸው መረዳት አለባቸው ይህን አምና መቀበል አለባት ለዚህ ያደረሱኙ እነሱ እንጂ እሷ አይፈለችም ማንኛውንም ችግር እንደራሳችሁ አይታችው እኔስ ብሆን የኔስ ወላጆች ቢሆኑ ካላላችሁ በትክክል መፍረድ አትችሉም ወላጆቼ እየተራቡ እየተቸገሩ ምንም ነገር ሊሆን አይችልም ሲጀመር በችግሬ ከጎኔ የማትቆም ሴት ለምን አብራኝ ትጓዛለች ??? ለደስታ እና ለፈንጠዝያማ ማንም ይከተላል የትዳር አጋር ማለት ከችግሮች መሐል ተፈትና የምትወጣ እውነተኛ ሴት ናት ይቺ ግን ሚስት ልትሆነው አትችልም።

  • @alemzewdgebeyehu6985
    @alemzewdgebeyehu6985 Год назад +1

    ምንድነው ግን እንዲ የሚያደልባቹ?

    • @Magi_koo
      @Magi_koo 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Magi_koo
      @Magi_koo 11 месяцев назад

      😂😂

  • @millionabera2961
    @millionabera2961 Год назад

    እኔም ትዳር ፈላጊ ነኝ ግን ሁለታቹንም ማግባት ፈልጋለሁ መለያየት የለባችሁም ብዬ ስላማምን አይኑካዎቼ ናቹ :

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 Год назад

    Ye ewunet sis newu yehonachugn

  • @bewketudagnachew1499
    @bewketudagnachew1499 Год назад

    ግብዝነት በዚህ ደረጃ ይገርማል::

  • @meronyohannes588
    @meronyohannes588 10 месяцев назад

    Egezaber ayeleyachu ❤

  • @educate-t1
    @educate-t1 Год назад +1

    The first guy sounds like a mama's boy. He needs to man up. But i guess he is already a grown ass man so it's too late.

  • @ethioriba16
    @ethioriba16 Год назад +5

    your energy is not same as before liyu and mahi change ur mood enji boring aregachuhen eko

  • @go408
    @go408 Год назад

    hulet meqemchiya yelachihum?

  • @hilinabiniam8578
    @hilinabiniam8578 Год назад

    For her, first she have to tell him first b/c he deserve to now the truth am not saying she should be with him, she shouldn't b/c he is not loyal person, but that doesn't change the truth,and then if he agrees both of you tell her the truth, if he says no u have to tell her, if u don't tell her u are an evil person b/c u don't send a friend to hell not even enemy. To let her married is man is the biggest mistake u can ever do, b/c if he can sleep with u he can sleep with anyone. I know it hard to admit that u do, if u can't tell her personally text her or send voice mail just tell her and then tell ur family, b/c u can't hide it forever. And then find a job not stop school. Ovbiously neseha gebi. God be with you.

  • @Hiruy-2021
    @Hiruy-2021 Год назад

    አሁን እስኪ በኔ ሞት የናንተን ‘አለባበስ ‘ አይቸ እርግዝና ትዝ ሊለኝ ነው።

  • @Abiti92
    @Abiti92 Год назад

    temechugnalachu betely leyu...😍

  • @Miki-qr9vt
    @Miki-qr9vt Год назад +2

    የ 72 ሰዓቱን መርሳት ይከብዳል

  • @Beza-w8i
    @Beza-w8i Год назад

    ልዬ ማሂ ደስ ትላላችሁ ግን ሰው ለናንተ comment የሚያደርገው ትክክለኛው ነገር እንድትሰጡ ነው ሰው ባሳለፈው ነገር አይቀለድም &በጣም ይደብራል
    የናንተ አስተያየታችሁ ሰው የሚማርበት አይደለም የሚያውቅ ሰው መጀመሪያ አማክሩ
    ማሂ የባልሽ ቤተሰቦቹ ላንችም እናትና አባትሽ ናቸው
    እና የምትሰጡት አስትያየት ሙሉ ለሙሉ ትክክል አይደለም አስተካክሉ

  • @LebaTube
    @LebaTube Год назад

    በመምከር ውስጥ ተመካሪውን ድካማ አድርጎ የማየት ስስ መታበይ አለ፤ ሲኖሩት ግን ሌላ ዓለም ነው፡፡

  • @filmzone8191
    @filmzone8191 Год назад +1

    He didn't talk about financial thing he said she didn't accept his family as they are mn eyawerachu nw hoooo

  • @Rimhabi09
    @Rimhabi09 Год назад +2

    Story ba mahi naw miymerwe setwera 😊😊

  • @mascotint.tradingfze9932
    @mascotint.tradingfze9932 Год назад +2

    Dears , I love your content but I don't think you are experienced in marriage. Cauz you haven't been in it. Its like to teach how to swim while you can't swim.
    It's just my sincere comment.

  • @eskindirgebreyesus8911
    @eskindirgebreyesus8911 Год назад

    ድርያ አትልበሱ Please

  • @WesenaNigusa
    @WesenaNigusa 4 месяца назад

    ወይኔ ሊያ

  • @hidu1988
    @hidu1988 9 месяцев назад

    መጀመሪያም ትፈልገው ነበር

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 11 месяцев назад

    Leyu yne fikr selam nes

  • @Desetsamuel2426
    @Desetsamuel2426 Год назад

    Kesira betame dekomogn letegna neber megibeya yetsafachut qsidegitogn layachu metew enatem ken belaye degitqchual

  • @temsgenkeneny8291
    @temsgenkeneny8291 10 месяцев назад

    ኪችን ውስጥ ነው ያላችሁት

  • @samritube9007
    @samritube9007 Год назад +1

    በቃ ትንገረው እና እሱን ያግባት ያችኛዋ ሌላ ታግባ ይሻላል😂

  • @MyfateMyfate
    @MyfateMyfate 9 месяцев назад

    ke best friends boy friend yaregezechiw indene yinegerat andegna isuma le tidar mihon wend ayidelem date iyaregech yalechiw isum yelij abat hone kemiyageba anchin yagiba beqa isuwa tiwxa mikiniyatum bitidebiqiyat iwinet tedebiqo ayiqerim so just do it sis

  • @aden7425
    @aden7425 Год назад

    ❤እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @icehouse1687
    @icehouse1687 Год назад

    For the first guy, tell him to listen Justin Bieber "love yourself" 1000 times and decide

  • @hilinabiniam8578
    @hilinabiniam8578 Год назад

    For him, as they say if her point of view is not to get what she deserve assure her u wouldn't do that, but if her point of view is disrespecting ur family don't married her b/c if she don't respect ur family she will not respect u & one thing l can say l am 100% sure if they is no respect in any relationship there wouldn't any relationship.

  • @EldanaHailu-q3u
    @EldanaHailu-q3u Год назад +1

    for the girl ke bestfiendua bf laregezechiw it's like betam tedegagami tarik eko yk lemefered sayhon it seems scripted sorry girl the only thing that you have to do is just accept it and tselot adergi and personally atenageri lenesu

  • @TizetaMelese-k8x
    @TizetaMelese-k8x Год назад

    Wuyyy! esua bitaneb ayshalm ee

  • @dean-cc7fp
    @dean-cc7fp Год назад

    ቤተሰቦቹ ቆሎ ሸጠው ዘበኝነት ጠብቀው እንጀራ ጋግረው በየሰው ቤቱ ልብስ እየዞሩ አጥበው አሳድገውት እስከ መቼ በግ ይዘህ ትሄዳለህ ካለችው ከሷ መሮጥ ነው ያለበት ቤተሰቡን ማገዝ ግዴታው ነው።የሴት ቤተሰቦች ሐብታም ከሆኑየግድ ላባቱ እንደሚያረገው እየቸገረ ለሷ አባት ማረግ የለበትም።ትዳር ፉክክር ሳይሆን መተሳሰብ ነው።

  • @abaydagne
    @abaydagne Год назад

    ኪሏም የገና በሬ

  • @Hayat.81
    @Hayat.81 Год назад

    Ahun content keyeru selechen bekaaaaaa

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Год назад

    የዘመኑ አሮጊቶች😅😅😅😅ጡታቸው የአሜሪካ ላም ይመስላል 😂

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Год назад

    ነባራዊ ሁኔታን እያሳያችሁን ነው። ጉድ ነው ከነባሩ ባህላችን ብዙ ይርቃል።

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 Год назад

    ትውለደው የታባቷ

  • @Sammy_23g
    @Sammy_23g Год назад +2

    To the girl that got pregnant by her best friends man, tell her. At this point, it's not even something you can hide. You can't just stand there and let her marry a man that cheated on her. She deserves the truth. As for you, ask God for forgiveness. Poor girl, she got her heart broken by two of the most important people in her life 💔

  • @user-RM2222
    @user-RM2222 Год назад +1

    60 🎉🎉🎉🎉🎉እናስገባቸው subscribe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏